ሰኔ 26፣ 2016
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖላንድ ዋርሶ የበረራ መስመር መክፈቱ ተሰማ።
ይህ በረራ አየር መንገዱ በአውሮፓ የሚደረገውን መዳረሻ ወደ 24 ከፍ ያደርገዋል ተብሏል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ይህ በረራ መከፈቱ የሁለቱን ሀገሮች ወዳጅነት ከፍ ያደርገዋል ብለዋል።
በማዕከላዊ አፍሪካ ወደ ምትገኘው ፖላንድ ዋርሶ ከተማ የተከፈተው አዲስ በረራ ንግድ እንዲቀላጠፍ ቢዝነስና ስራም እንዲፍታታ ያግዛል ተብሏል።
ከ ኢትዮዽያም በተጨማሪ በፖላንድና በተቀረው አፍሪካ ያለው ቢዝነስና ቱሪዝም እንዲበረታ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱም ከፍ እንዲል የበረራ መስመሩ እንደሚበጅ ተሰምቷል፡፡
Comments