ዓመታዊ ጥቅል ምርትን ለማስላት የሚጠቅም መረጃ የሚሰበሰብበት ጥናት መጀመሩን የታቲስቲክስ አገልግሎት ተናገረ
TRACK

ዓመታዊ ጥቅል ምርትን ለማስላት የሚጠቅም መረጃ የሚሰበሰብበት ጥናት መጀመሩን የታቲስቲክስ አገልግሎት ተናገረ

Avatar

ጥቅምት 4፣2017

የኢትዮጵያን ዓመታዊ ጥቅል ምርት ለማስላት የሚጠቅም መረጃ የሚሰበሰብበት ጥናት መጀመሩን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ተናገረ፡፡

በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ እየከበደ የመጣውን የኑሮ ጫና መቋቋም የሚሳናቸው፤ በጦርነትና በተፈትሮ አደጋ ከቋሚ ገቢና ስራቸው የሚፈናቀሉ፤ በዚህም የተነሳ ወጪያቸውን መሸፈን እያቃታቸው የሰዎችን እጅ ለማየት የሚገደዱ ሰዎች በርካታ መሆናቸው ይነገራል፡፡

ይሁንና አሉ ከማለት ባለፈ የትና በምን ሁኔታ ውስጥ ናቸው፤ ከዚህ እንዲወጡ ምን መደረግ አለበት የሚለውን ለማወቅ መለየት በማስፈለጉ ወደጥናት እንደገባ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ነግሮናል፡፡

የአገልግሎቱ የህዝብ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ አቶ ሳፊ ገመዲ የኢትዮጵያ የተቀናጀ የቤተሰብ ጥናት በያዝነው ዓመት መጀመሩንና ጥናቱ በኢትዮጵያ ያለው እያንዳንዱ ሰው ምን ያህል ገቢ ያገኛል፡፡

Comments

Avatar