ወትሮም ጊዜ እየጠበቀ የሚስተዋለው የነዳጅ ችግር አሁን ካለው የዓለም ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተዳምሮ ኢኮኖሚውን ክፉኛ እየረበሸው ነው።
TRACK

ወትሮም ጊዜ እየጠበቀ የሚስተዋለው የነዳጅ ችግር አሁን ካለው የዓለም ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተዳምሮ ኢኮኖሚውን ክፉኛ እየረበሸው ነው።

Avatar

መጋቢት 23/2018

ወትሮም ጊዜ እየጠበቀ የሚስተዋለው የነዳጅ ችግር አሁን ካለው የዓለም ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተዳምሮ ኢኮኖሚውን ክፉኛ እየረበሸው ነው።

ማደያዎች በተሽከርካሪዎች ወረፋ ተጨናንቀዋል፣ ትራንስፖርት ተስተጓጉሏል፣ የገበያውም ውድነት ከመቼውም ጊዜ በላይ ሊያሻቅብ ይችላል የሚለው ስጋት አይሏል።

መንግስት በበኩሉ መፍትሔ ያላቸውን ዕርምጃዎች መውሰድ ጀምሯል።

ነገር ግን አሁን እየተወሰዱ ያሉ ጊዜያዊ መፍትሔዎች ቁውሱን እስከምን መቋቋም ይችላሉ? ቀውሱ በዚሁ እየተባባሰ ከሄደስ ተስፋችን ምንድነው? የሚሉ ጥያቄዎች ይነሳሉ።

ቆስጠንጢኖስ ብርኸተስፋ (ዶ/ር) የምጣኔ ሃብት ባለሙያ ናቸው። እሳቸው ነገሩ በዚሁ እየተባባሰ የሚቀጥል ከሆነ ከወዲህ እንደ ናይጄሪያ ካሉ የምዕራብ አፍሪካ ነዳጅ አምራች ሀገራት ነዳጅ የምንገዛበትን ዕቅድ ማዘጋጀት ያስፈልጋል የሚል ሃሳብ አላቸው።

Comments

Avatar