የጣና ዳር የጥምቀት አከባበርም አይቀርም ብሏል የከተማው ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፡
TRACK

የጣና ዳር የጥምቀት አከባበርም አይቀርም ብሏል የከተማው ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፡

00:00

ጥር 9፣2016

በአማራ ክልል ያለው የፀጥታ ሁኔታ ገና እልባት እንዳላገኘ ይታወቃል፡፡

በእዚህ ምክንያት የተቀዛቀዘውን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ለማነቃቃት የጥምቀትን በዓል መነሻ አድርጎ ጥርን በባህርዳር የሚል የቱሪዝም ክዋኔ ይኖራል ተባለ፡፡

የጣና ዳር የጥምቀት አከባበርም አይቀርም ብሏል የከተማው ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፡፡

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ጥር #ባህር_ዳር #ጣና #የፀጥታ_ችግር #ጥምቀት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00