ለሰራተኞቹ ከተሰጠው ፈተና በኋላ በአንዳንድ ተቋማት አገልግሎት መቋረጡን ሰምተናል
TRACK

ለሰራተኞቹ ከተሰጠው ፈተና በኋላ በአንዳንድ ተቋማት አገልግሎት መቋረጡን ሰምተናል

Avatar

ጥር 17፣2016

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሰራተኞቹ የሰጠው የመመዘኛ ፈተና በተመለከተ ከሰራተኖቹ መካከል ከምሰራው ስራ ጋር የሚገናኝ ባለመሆኑ ሊመዝነን አይችልም የሚል ቅሬታ አቀረቡ፡፡

ከፈተናው በኋላ በአንዳንድ ተቋማት አገልግሎት መቋረጡንም ሰምተናል፡፡

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሰራተኞች_ፈተና #አዲስ_አበባ_ከተማ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar