00:00
ሐምሌ 5፣ 2016
በኢትዮጵያ በተለያዩ ጉዳቶች የሚፈጠሩ አለመግባባቶች መፍትሄ እንዲያገኙ ወደ ፍርድ ቤቶች ማምራት የተለመደ ነው፡፡
ይህ ደግሞ ፍርድ ቤቶች ላይ ያለውን ጫና እያበረታው መሆኑን ይነገራል፡፡
በመሆኑም ወደ ፍርድ ቤቶች ከመሄድ አስቀድሞ አማራጭ የውዝግብ መፍቻ ዘዴዎችን መጠቀም አስፈላጊ ነው ተብሏል፡፡
‘’አማራጭ የውዝግብ መፍቻ ዘዴዎችን ህብረተሰብ ትስስርን ከመፍጠር አንፃር ያለውን ሚና’’ በሚል ሀሳብ ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው የምርምር ፎረም ላይ ጥናታዊ ፅሁፍ ቀርቧል፡፡
Comments
00:00