ጥር 2፣2016
በአዲስ አበባ ከነዋሪነት መታወቂያ እና ሞት፣ ጋብቻ፣ ፍቺ ማስረጃ ከመስጠት ጋር ተያይዞ ሕገ-ወጥ ስራ የሰሩ ከ100 በላይ ሀላፊ እና ሰራተኞች መጠየቃቸው ተሰማ፡፡
ከዚህም ውስጥ 21 የወንጀል ክስ እንደተመሰረተባቸው ሰምተናል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #አዲስ_አበባ #የነዋሪነት_መታወቂያ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments