የጥምቀት በዓል በሀገር ውስጥና በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያገኘ እንደመሆኑ ሁሉም ተናቦ እና ተግባብቶ እንዲያከብረው ጥሪ ቀረበ፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በዓሎቿን ለማክበር ከማንኛውም አካል ጫናና ግፊት ሊደረግባት እንደማይገባ ተነግሯል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ቤተ_ክርስቲያን #የጥምቀት_በዓል
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments