በተለየዩ አካባቢዎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ የከፋ ደረጃ ላይ መድረሱን ኢሰመኮ ተናገረ፡፡
TRACK

በተለየዩ አካባቢዎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ የከፋ ደረጃ ላይ መድረሱን ኢሰመኮ ተናገረ፡፡

00:00

ታህሳስ 2፣2016

የጸጥታ ችግር ባለባቸው የኦሮሚያ፣ አማራ እና ቤኒሸንጉል ጉሙዝ የተለየዩ አካቢቢዎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ የከፋ ደረጃ ላይ መድረሱን ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡

በተላይ በሴቶች እና ህጻናት ላይ ችግሩ ይበልጣል ተብሏል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የጸጥታ_ችግር #ኢሰመኮ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00