በህትመት ዋጋ መናር የተነሳ ብዙ ደራሲያን ፅሁፍ ፅፈው፣ አርትአት አሰርተው ሳያሳትሙ ቁጭ አድርገውታል ተባለ
TRACK

በህትመት ዋጋ መናር የተነሳ ብዙ ደራሲያን ፅሁፍ ፅፈው፣ አርትአት አሰርተው ሳያሳትሙ ቁጭ አድርገውታል ተባለ

Avatar

መጋቢት 2፣2016

በህትመት ዋጋ መናር የተነሳ ብዙ ደራሲያን ፅሁፍ ፅፈው፣ አርትአት አሰርተው ሳያሳትሙ ቁጭ አድርገውታል ተባለ፡፡

የወረቀት፣ የቀለም በአጠቃላይ የህትመት ወጪ በከፍተኛ ሁኔታ አልቀመስ እያለ መምጣት ለኢትዮጵያ ስነ ፅሁፍ ከፍተኛ ስጋት መሆናቸውም ተነግሯል፡፡

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የህትመት_ዋጋ #ወረቀት #ደራሲያን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar