በአማራ ክልል ጤና ተቋማት የህይወት አድን መድሃኒቶችና ክትባቶች እጥረት አጋጥሟል ተብሏል
TRACK

በአማራ ክልል ጤና ተቋማት የህይወት አድን መድሃኒቶችና ክትባቶች እጥረት አጋጥሟል ተብሏል

Avatar

የካቲት 19፣2016

በአማራ ክልል ባለው ግጭት ምክንያት የመንግስት ተሽከርካሪዎች እንደልብ መንቀሳቀስ ስለማይችሉ የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማህበር መድሃኒት የማጓጓዝ ስራ እየከወንኩ ነው አለ፡፡

በክልሉ የጤና ተቋማት የህይወት አድን መድሃኒቶችና ክትባቶች እጥረት አጋጥሟል ተብሏል፡፡

ወንድሙ ሀይሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #አማራ_ክልል #የጤና_ልማትና_ፀረ_ወባ_ማህበር

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar