TRACK
የመማሪያ ቁሳቁስ እጥረት ለመቅረፍ አምርቶ ቢያቀርብም ምርቱ ፈላጊ ማጣቱን መንግስታዊው የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ተናገረ
00:00
መስከረም 14፣2017
ገበያው ላይ ያለውን የመማሪያ ቁሳቁስ እጥረት ለመቅረፍ አምርቶ ቢያቀርብም ምርቱ ፈላጊ ማጣቱን መንግስታዊው የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ተናገረ፡፡
ወቅቱ የትምህርት መጀመሪያ እንደመሆኑ የመማሪያ ቁሳቁሶች ዋጋ አልቀመስ እያለ ነው፡፡
በተለይም የመማሪያ ደብተር እጥረት አለ ዋጋውም ከወትሮው በተለየ ከፍ ብሎ ታይቷል፡፡
ለመማሪያ የሚሆን ደብተር በገበያው ላይ ካለው ዋጋ እስከ 20 በመቶ ቅናሽ በማድረግ እያቀረብኩ ነው የሚለው ድርጅቱ ምርቱን የሚረከው ማጣቱን ነግሮናል፡፡
Comments
00:00