በግንባታ ላይ ካሉት የስኳር ፋብሪካዎች የተወሰኑት ለሽያጭ  ቀርበዋል ተባለ
TRACK

በግንባታ ላይ ካሉት የስኳር ፋብሪካዎች የተወሰኑት ለሽያጭ ቀርበዋል ተባለ

Avatar

ታህሳስ 30፣2016

ከ10 ዓመት በፊት በአንድ ጊዜ 10 የስኳር ፋብሪካዎችን ለመገንባት ቢታሰብም ፋብሪካዎቹ መጠናቀቅ አቅቷቸው፣ እዳውም እየተገፈገፈ ነው፡፡

የስኳር ፍላጎቱንም በሀገር ውስጥ ምርት መሸፈን አልተቻለም፡፡

በግንባታ ላይ ካሉት ፋብሪካዎችም የተወሰኑት ለሽያጭ ቀርበዋል፡፡

ተህቦ ንጉሴ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ስኳር #የስኳር_ፋብሪካዎች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar