በተለያየ ምክንያት ድጋሚ ምርጫ በሚካሄድባቸው 4 ክልሎች እስከ ሰኔ 17 ምርጫ ተካሂዶ ውጤቱ ይፋ ይሆናል ተባለ
TRACK

በተለያየ ምክንያት ድጋሚ ምርጫ በሚካሄድባቸው 4 ክልሎች እስከ ሰኔ 17 ምርጫ ተካሂዶ ውጤቱ ይፋ ይሆናል ተባለ

Avatar

ሚያዝያ 21፣2016

በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ በፀጥታው ችግር ምርጫው ባልተካሄደባቸው እና በተለያየ ምክንያት ድጋሚ ምርጫ በሚካሄድባቸው 4 ክልሎች እስከመጭው ሰኔ 17 ምርጫ ተካሂዶ ውጤቱ ይፋ ይሆናል ተባለ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳውን ይፋ አድርጓል፡፡

የኔነህ ሲሳይ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ምርጫ_ቦርድ #የፀጥታው_ችግር #ምርጫ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar