የካቲት 4፣2016
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ሲያስገቡ እንዲከፍሉ የሚገደዱት ቀረጥ እንዲነሳ ንግግር እየተደረገ ነው፡፡
መንግስት ይህንን በተመለከተ ባለፈው ዓመት ያወጣው ህግ ስራችንን ጎድቶብናል ሲሉ ድርጅቶቹ ቅሬታ እያቀረቡ መሆኑን ሰምተናል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሲቪል_ማህበረሰብ_ድርጅቶች #ተሽከርካሪዎች
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments