በችግር ውስጥ ያሉ ሰዎችን ለመመለስም ጥረቱ ቀጥሏል ተብሏል
TRACK

በችግር ውስጥ ያሉ ሰዎችን ለመመለስም ጥረቱ ቀጥሏል ተብሏል

00:00

የካቲት 24 2017

ወደ ሩቅ ምስራቅ ሀገራት ሳይቀር ባለሞያዎችን እናስቀጥራለን በሚሉ አካላት እስከ 700 ሺህ ብር እየከፈሉ ከሃገር የሚወጡ ሰዎች ለእገታ እና ለተለያየ እንግልት እየተዳረጉ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡

መንግስት እውቅና በሌለው መንገድ እንዲህ ለስራ ሚደረገው ጉዞ አንዳንዶች የኢትዮጵያ ኤምባሲ እንኳን ወደሌለባቸው ሃገራት ስለሚሄዱ ችግር ውስጥ ሲገቡ ለመርዳት እየተቸገረ መሆኑንም ሚኒስትሩ ተናግሯል፡፡

Comments

00:00