የሀገር ጥበብ ማደራጃ ድርጅት አሁን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?
TRACK

የሀገር ጥበብ ማደራጃ ድርጅት አሁን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?

Avatar

ሚያዝያ 24፣2016

ከ 57 ዓመታት በፊት እንደተቋቋመ የሚነገርለት የሀገር ጥበብ ማደራጃ ድርጅት አካል ጉተኞችን ለመደገፍ የተመሰረተ ነው፡ ፡

ድርጅቱ በከተማው እየተሰራ ባለው ልማት የተነሳ መስሪያ ቦታዬ መተዳደሪያዩ ሊፈርስብኝ ነው ብሎ ነበር፡፡

መስሪያ ቦታው የመንግስት ነው አይደለም የሚልም ክርክር ተነስቶበት ነግረናችሁ ነበር፡፡

አሁን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?

ከዚህ በፊት በጉዳዩ ላይ የተሰራ ዘገባ.. https://youtu.be/adQftgXe74s

ማርታ በቀለ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ቤት_ፈረሳ #የሀገር_ጥበብ_ማደራጃ_ድርጅት #የካ_ክፍለ_ከተማ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar