ግንቦት 9፣2016
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ለምክክሩ አጀንዳ ሆነው የሚቀርቡ ርዕሰ ጉዳዮችን የመምረጡን ስራ በመጪዎቹ 2 ሳምንታት እጀምራለሁ አለ፡፡
የፖለቲካ ፓርቲዎችን ጨምሮ የተለያዩ ተቋማትና ማህበራት የድርሻቸውን እንዲወጡ በጠየቀው መሰረት አጀንዳዎችን ለይተው እያቀረቡለት መሆኑን ተናግሯል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የፖለቲካ ፓርቲዎች #ሀገራዊ_ምክክር_ኮሚሽን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments