የኢጋድ ባለስልጣን ማቋቋሚያ ስምምነት ረቂቅ አዋጅን የህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት አፅድቋል
TRACK

የኢጋድ ባለስልጣን ማቋቋሚያ ስምምነት ረቂቅ አዋጅን የህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት አፅድቋል

Avatar

ሚያዝያ 10፣2016

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ማቋቋሚያ ስምምነት ረቂቅ አዋጅን የህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት አፅድቋል፡፡

በተሻሻለው ረቂቅ አዋጅ ላይ የኢጋንድ ሊቀመንበር በየዓመቱ እንዲቀያየር እና ምክትል ሊቀመንበርም እንዲሰየም የሚፈቅድ ነው ተብሏል፡፡

ስለ ረቂቅ አዋጁ በፓርላማው የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ዶ/ር ፈቲ መሐዲ ይህን አስረድተዋል፡፡

#Ethiopia #IGAD #ShegerWerewoch #ኢጋድ #ረቂቅ_አዋጅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar