00:00
ግንቦት 14፣2016
ከራያ አላማጣ አካባቢዎች ተፈናቅለው ቆቦ የተጠለሉ ተፈናቃዮች የሰብአዊ ድጋፍ እየቀረበላቸው እንዳልሆነ ተናገሩ፡፡
የደቡብ ትግራይ አስተዳደር ተፈናቃዮቹ ወደ መኖሪያ ቀያቸው እንዲመለሱ እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡
የሰሜን ወሎ ዞን ምግብ ዋስትና በበኩሉ ችግሩ ከአቅሜ በላይ ነው፤ ለሚመለከተው አካልም ሪፖርት አድርጌያለሁ ብሏል፡፡
ማርታ በቀለ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ራያ_አላማጣ #ሰሜን_ወሎ_ዞን #ደቡብ_ትግራይ #ተፈናቃዮች
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments
00:00