ዶክተር ለገሰ ቱሉ ረሃብ እነደተከሰተ የሚነገረው ወሬ ሀሰት ነው ቢሉም የተለያዩ አካባቢዎች የመንግስት ሹሞች ሰዎች በረሃብ  እየሞቱ  መሆኑን እየተናገሩ ነው
TRACK

ዶክተር ለገሰ ቱሉ ረሃብ እነደተከሰተ የሚነገረው ወሬ ሀሰት ነው ቢሉም የተለያዩ አካባቢዎች የመንግስት ሹሞች ሰዎች በረሃብ እየሞቱ መሆኑን እየተናገሩ ነው

00:00

ጥቅምት 23፣2016

የመንግስት የኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚንስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በኢትዮጵያ ረሃብ የተከሰተባቸው ቦታዎች እንዳሉ ተደርጎ የሚነገረው ወሬ ሀሰት ነው ሲሉ አስተባብለዋል፡፡

ድርቅ እንጂ ረሃብ የለምም ይላሉ፡፡

ይሁንና ሸገር ያነጋገራቸው የተለያዩ አካባቢዎች የመንግስት ሹሞች በረሃብ ምክንያት የሰዎች እና የእንሰሳት ህይወት እያለፈ መሆኑን እየተናገሩ ነው፡፡

ረሃብ ላይ ነን የሚሉ ተፈናቃዮችም በርካታ ናቸው፡፡

ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00