የሰራተኛውን አንገብጋቢ ጥያቄዎች ለጠ/ሚኒስትር አቅርቤ፣ እርሳቸውም ትዕዛዝ ቢሰጡበትም እስካሁን ምላሽ አላልተገኘም ሲል ኢሰማኮ ተናገረ
TRACK

የሰራተኛውን አንገብጋቢ ጥያቄዎች ለጠ/ሚኒስትር አቅርቤ፣ እርሳቸውም ትዕዛዝ ቢሰጡበትም እስካሁን ምላሽ አላልተገኘም ሲል ኢሰማኮ ተናገረ

Avatar

ሚያዝያ 22፣2016

የሰራተኛውን አንገብጋቢ ጥያቄዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር አቅርቤ፣ እርሳቸውም ትዕዛዝ ቢሰጡበትም እስካሁን ምላሽ አላልተገኘም ሲል ኢሰማኮ ተናገረ፡፡

የገቢ ግብር እንዲሻሻል ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል የሚወስነው፤ የደመወዝ ቦርድ ማቋቋሚያ እንዲፀድቅ የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ጠይቋል፡፡

ንጋቱ ሙሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የገቢ_ግብር #ሰራተኛ_ቀን #ኢሰማኮ #MayDay

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar