ሰዎች አሻራ ከሰጡ በኋላ፤ በያሉበት ቦታ ሆነው የሲቪልና ዜግነት አገልግሎት ማግኘት የሚችሉበት አሰራር ከመጪው ዓመት ጀምሮ ስራ ሊጀምር ነው ተባለ
TRACK

ሰዎች አሻራ ከሰጡ በኋላ፤ በያሉበት ቦታ ሆነው የሲቪልና ዜግነት አገልግሎት ማግኘት የሚችሉበት አሰራር ከመጪው ዓመት ጀምሮ ስራ ሊጀምር ነው ተባለ

Avatar

ነሐሴ 29፣2016

ሰዎች አሻራ ከሰጡ በኋላ፤ በያሉበት ቦታ ሆነው የሲቪልና ዜግነት አገልግሎት ማግኘት የሚችሉበት አሰራር ከመጪው ዓመት ጀምሮ ስራ ሊጀምር ነው ተባለ፡፡

በዚህም ወደ ተቋሙ የሚመጡ ሰዎችን ቁጥር ሊቀንስ እንደሚችል እና ተገልጋዮች ባሉበት ሆነው ሁሉንም አገልግሎቶች የተሰጣቸውን የምዝገባ ቁጥር በማስገባት ብቻ ማግኘት ይችላሉ ሲሉ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ አለማየሁ ነግረውናል፡፡

Comments

Avatar