ከሡዳን ጦርነት በመስጋት ወደ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገቡ ሰዎች ብዛት እየጨመረ ነው ተባለ
TRACK

ከሡዳን ጦርነት በመስጋት ወደ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገቡ ሰዎች ብዛት እየጨመረ ነው ተባለ

00:00

ታህሳስ 24፣2016

በጎረቤት ሡዳን ያለውን ጦርነት በመስጋት ወደ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገቡ ሰዎች ብዛት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው ተባለ።

ክልሉ ለሰዎቹ አስፈላጊ ድጋፎችን ለማቅረብ ለጋሽ ድርጅቶችን እባካችሁ አግዙኝ ብሏል።

ንጋቱ ረጋሣ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሡዳን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00