ኮሌራ በወረርሽኝ መልክ ከተከሰተባቸው 77 የኦሮሚያ ክልል ወረዳዎች 56ቱ በሽታውን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረዋል ተባለ።
TRACK

00:00

ታህሳስ 18፣2016

ኮሌራ በወረርሽኝ መልክ ከተከሰተባቸው 77 የኦሮሚያ ክልል ወረዳዎች 56ቱ በሽታውን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረዋል ተባለ።

አሁን ላይ በክልሉ ያሉ የኮሌራ በሽታ ታማሚዎች ብዛት 2,464 እንደሆነ ሠምተናል።

ንጋቱ ረጋሣ

#Ethiopia #Shegerwerewoch #የኮሌራ_በወረርሽኝ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00