የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በአሁኑ ጊዜ ያለው የሰላም እና ደህንነት ችግር በብርቱ ያሳስበኛል አለ
TRACK

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በአሁኑ ጊዜ ያለው የሰላም እና ደህንነት ችግር በብርቱ ያሳስበኛል አለ

00:00

ታህሳስ 18፣2016

ገዢውን ብልፅግና ፓርቲን በአባልነት የያዘው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ ያለው የሰላም እና ደህንነት ችግር በብርቱ ያሳስበኛል አለ፡፡

ሰው በሰላም ወጥቶ እንዲገባ የህግ የበላይነት እንዲከበር ምክር ቤቱ ጠይቋል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #Shegerwerewoch ##የፖለቲካ_ፓርቲዎች_የጋራ_ምክር_ቤት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00