የተማሪዎች በፈተና በብዛት የመውደቅ ነገር ትኩረት ካላገኘ ማህበራዊ ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል ተነገረ
TRACK

የተማሪዎች በፈተና በብዛት የመውደቅ ነገር ትኩረት ካላገኘ ማህበራዊ ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል ተነገረ

Avatar

ጥቅምት 13፣2016

የብዙኃኑ መወያያ የሆነው የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በብዛት የመውደቅ ነገር ትኩረት ካላገኘ ማህበራዊ ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል ተነገረ፡፡

ወትሮውንም የስራ አጥነት ምጣኔው 25 በመቶ በደረሰባት ኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ800,000 በላይ ተማሪ ሲጨመርበት ከፍ ያለ ቀውስ ሊያስከትል ይችላል ይላሉ ባለሞያዎች ለእዚህም መንግስት የቅርብና የሩቅ መፍትሄ እንዲያፈላልግ ይጠይቃል፡፡

ትዕግስት ዘሪሁን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar