ብሪቲሽ ካውንስል እስከ 8ተኛ ክፍል ለሚያስተምሩ መምህራን ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ተሰምቷል
TRACK

ብሪቲሽ ካውንስል እስከ 8ተኛ ክፍል ለሚያስተምሩ መምህራን ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ተሰምቷል

Avatar

ጥቅምት 17፣2016

ጥያቄ ውስጥ የገባው የመምህራን ብቃት ከትምህርት ጥራት መውደቅ እና ከተማሪዎችም ውጤት ማነስ ጋር ቀጥተኛ ተያያዥነት አለው፡፡

መምህራን አለባቸው ከተባሉ ክፍተቶች መካከል የሆነውን የእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቃት ለማሻሻል ብሪቲሽ ካውንስል እስከ 8ተኛ ክፍል ለሚያስተምሩ መምህራን ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴርም መምህራንን ብቁ ለማድረግ ከመጭው ክረምት ጀምሮ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ማሰልጠን እንደሚጀምር ተናግሯል፡፡

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የመምህራን_ብቃት #የትምህርት_ጥራት #English_language #British_Council_Ethiopia

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar