ጥር 1፣2016
በአዲስ አበባ በተለይ በስራ መግቢያና መውጫ ረጃጅም የታክሲ ሰልፍ ማየት የተለመደ የከተማው መልክ እየሆነ መጥቷል፡፡
ችግሩን ለመፍታት ከፍተኛ ገንዘብ ወጥቶ የከተማ አውቶብሶች ተገዝተዋል፡፡
የቀላል ባቡር አገልግሎትም በከተማው አለ፤ ግን ችግሩ ዛሬም ተባብሶ ቀጥሏል፡፡
የአዲስ አበባ ህዝብ ባሰበበት ሰዓት ካሰበበት የሚደርሰው መች ይሆን?
ፋሲካ ሙሉወርቅ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #አዲስ_አበባ #የታክሲ_ሰልፍ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments