TRACK
የአማራ ክልል የፀጥታ ችግርን ሲመሩ እና ሲያስተባብሩ የነበሩ 360 ተጠርጣሪዎች ጉዳያቸው በህግ እንዲታይ እየተሰራው ነው ሲል መንግስት ተናገረ
00:00
ታህሳስ 19፣2016
በአማራ ክልል በተከሰተው የፀጥታ ችግር መፈጠር መነሻ የሆኑ፣ ግጭቱን ሲመሩ እና ሲያስተባብሩ የነበሩ 360 ተጠርጣሪዎች ጉዳያቸው በህግ እንዲታይ እየተሰራው ነው ሲል መንግስት ተናገረ፡፡
288 ሰዎች ደግሞ ጉዳያቸው በ’ደረቅ ወንጀል’ የሚታይ ናቸው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በሰጠው መግለጫ ጠቅሷል፡፡
በክልሉ አብዛኛው አካባቢም አንፃር ሰላም ሰፍኗል ሲሉ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ተናግረዋል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
#Ethiopia #Shegerwerewoch #አማራ_ክልል #የመንግስት_ኮሙኒኬሽን_አገልግሎት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00