የሡዳንን ጦርነት ሸሽተው በመምጣት ከማህበረሱ ጋር ተቀላቅለው የሚኖሩ ወደ ስደተኞች ማቆያ ለማሰባሰብ እየሰራሁ ነው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተናገረ
TRACK

የሡዳንን ጦርነት ሸሽተው በመምጣት ከማህበረሱ ጋር ተቀላቅለው የሚኖሩ ወደ ስደተኞች ማቆያ ለማሰባሰብ እየሰራሁ ነው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተናገረ

00:00

ህዳር 18፣2016

የአለም አቀፍ ለጋሾች ድጋፍ መቋረጥ፤ የሡዳንን ጦርነት ሸሽተው ወደ ቤንሻኒጉል ጉሙዝ ለገቡ ሰዎች በሚደረገው የዕርዳታ አቅርቦት ስራ ላይ ተጽዕኖ ፈጥሯል ተባለ፡፡

ክልሉ ጦርነቱን ሰግተው ወደ አካባቢው ከገቡ በኋላ ከማህበረሱ ጋር ተቀላቅለው የሚኖሩ ሰዎችን ወደ ስደተኞች ማቆያ ማዕከላት ለማሰባሰብ እየሰራሁ ነውም ብሏል፡፡

ንጋቱ ረጋሣ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሡዳንን_ጦርነት #USAID

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00