TRACK

በሰሜን ወሎ ዞን ከ17,000 በላይ ሰዎች በወባ ወረርሽኝ ተጠቅተዋል ተባለ

00:00

ህዳር 17፣2016

በሰሜን ወሎ ዞን ከ17,000 በላይ ሰዎች በወባ ወረርሽኝ ተጠቅተዋል ተባለ፡፡

የመድሃኒት እጥረት መኖሩንም ሰምተናል፡፡

ፋሲካ ሙሉወርቅ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የወባ_ወረርሽኝ #ሰሜን_ወሎ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00