በየቦታው ገመድ ተወጥሮ የሚጠየቅ የኬላ ክፍያ ህገ ወጥ ነው መቆምም አለበት ሲል መንግስት በተደጋጋሚ ይናገራል
TRACK

በየቦታው ገመድ ተወጥሮ የሚጠየቅ የኬላ ክፍያ ህገ ወጥ ነው መቆምም አለበት ሲል መንግስት በተደጋጋሚ ይናገራል

00:00

ሚያዝያ 6 2017

በየቦታው ገመድ ተወጥሮ የሚጠየቅ የኬላ ክፍያ ህገ ወጥ ነው መቆምም አለበት ሲል መንግስት በተደጋጋሚ ይናገራል፡፡

ይህን ማድረግ ግን አልተቻለም ተብሏል፡፡

የከባድ ተሽከርካሪ ማህበራት አሽከርካሪዎች በየከተማው በየተወሰነ ኪሎ ሜትሩ ልዩነት ባሉ ኬላዎች በሺዎች የሚቆጠር ብር እንጠየቃለን ብለዋል፡፡

ችግሩ ለሸቀጦች ዋጋ መናር ምክንያት መሆኑም በፓርላማ ጭምር ሲነገር የቆየ ጉዳይ ነው፡፡

Comments

00:00