00:00
ህዳር 26፣2016
በጦርነት እና በግጭት ቀጠና አካባቢዎች የመድሐኒት አቅርቦት ችግር የሰፋ ደረጃ ደርሷል ተባለ፡፡
በዚህም የተነሳ በተለይ ተላለፊ ያልሆኑ በሽታዎች የተያዙ ሰዎች ህይወታቸውን እያጡ መሆኑን ሸገር ሰምቷል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
#Ethipia #ShegerWerewoch #መድኃኒት #የደም_ግፍት_በሽታ #የስኳር_በሽታ #አይደር_ሆስፒታል
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00