ጥቅምት 26 2018
አንደኛ ክፍል ያልገቡ የ4 ፣ የ5 ፣ የ6 ዓመት ታዳጊዎች ትላልቅ ቦርሣ ተሸክመው ወይም ሌላ ሰው ይዞላቸው ወደ ትምህርት ቤት ሲሄዱና ሲመለሱ ማየት የተለመደ ነው፡፡
ታዳጊዎቹ በአብዛኛው የትምህርት ቤት ውሏቸው A , B , C, Dን ማጥናት ሀ ፣ ሁን መማር፣ ቃላት መመስረት፣ ማንበብ ነው፡፡
ይህ ግን ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች መሆን ያለበት ነው ወይ?
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2
Comments