በተደረጉ የእርስ በእርስ ጦርነቶች አርበኛ ማነው? የሚለው ግልፅ መሆን አለበት ሲል የምክክር ኮሚሽን ተናገረ፡
TRACK

በተደረጉ የእርስ በእርስ ጦርነቶች አርበኛ ማነው? የሚለው ግልፅ መሆን አለበት ሲል የምክክር ኮሚሽን ተናገረ፡

Avatar

ሰኔ 19፣ 2016

የውጭ ወራሪዎችን በመመከት ስማቸው የሚነሳ በርካታ አርበኞች ቢኖሩም የመንግስት ለውጥ ለማድረግም ሆነ ለሌላ አላማ በተደረጉ የእርስ በእርስ ጦርነቶች አርበኛ ማነው? የሚለው ግልፅ መሆን አለበት ሲል የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተናገረ፡፡

የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ በሀገሪቱ በ4ቱም አቅጣጫዎች በተደረጉ የእርስ በእርስ ጦርነቶች አርበኝነት የተሰጠው ለአንዱ ሊሆን ይችላል ለሌላው ደግሞ የተሸናፊነት አሊያም የበዳይነት ሊሆን ስለሚችል ይህን በአግባቡ መለየት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡

ኮሚሽነሩ ይህን ያሉት ትናንት የኢትዮጵያ የታሪክ ባለሙያዎች ማህበር እና የሰላም ሚኒስቴር ባሰናዱት መድረክ ላይ ነው፡፡

Comments

Avatar