00:00
የካቲት 24 2017
ዩኤስ ኤ አይዲ የሚሰጠውን ድጋፍ ማቆሙን ተከትሎ መንግስት ለተረጂዎች ለመድረስ የሚያስችለውን አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስድ ተጠየቀ፡፡
በ8 ክልሎች ውስጥ ያሉ ከ4.5 ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውን የዩኤስ አይ ዲን የእለት ደራሽ እርዳታ ጠባቂ ናቸው፡፡
እነዚህን እርዳታ ፈላጊዎች ለመድረስ ባለው ዓመት ብቻ 150 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ማድረጉን ዩኤስ ኤ አይዲ መረጃ ያሳያል፡፡
Comments
00:00