የካቲት 15፣2016
በአማራ ክልል ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከግብርና ምርቶች የታሰበውን ያህል ውጤት እየተገኘ አለመሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
ባለፉት 6 ወራት 250,000 ሄክታር መሬት በመስኖ ስንዴ ለመሸፈን ቢታቀድም በዘር የተሸፈነው 68,000 ሄክታሩ ብቻ ነው ተብሏል፡፡
ምንታምር ፀጋው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #መስኖ #ስንዴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments