የኢንሹራንስ ዘርፍ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ያለው አስተዋጽኦ ከ1 በመቶ በታች ነው
TRACK

የኢንሹራንስ ዘርፍ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ያለው አስተዋጽኦ ከ1 በመቶ በታች ነው

00:00

ነሐሴ 8፣2015

በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ አገልግሎት ገበያ በአብዛኛው የሞተር ነው፡፡

የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ብዛት 18 ቢደርስም ዘርፉ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ያለው አስተዋጽኦ ከ1 በመቶ በታች ነው፡፡

ለኢንሹራንስ ያለው ግንዛቤም ዝቅተኛ ነው፡፡

ንጋቱ ሙሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00