''በአዲሱ የሲቪል ሰርቪስ አዋጅ የተካተተው አንቀጽ፤ ህገ መንግስታዊ መብት የሚፃረር'' የህግ ባለሞያ
TRACK

''በአዲሱ የሲቪል ሰርቪስ አዋጅ የተካተተው አንቀጽ፤ ህገ መንግስታዊ መብት የሚፃረር'' የህግ ባለሞያ

Avatar

ህዳር 30፣2017

በአዲሱ የሲቪል ሰርቪስ አዋጅ መሰረት የትኛውም የመንግስት ሰራተኛ በተለያየ ምክንያት በመስሪያ ቤቱ የስራ አመራር ጉባኤ ከስራ እንዲሰናበት ከተወሰነበት ውሳኔ የመጨረሻው ነው፡፡

ውሳኔውን በመቃወም በአስተዳደራዊም ሆነ መደበኛ ፍርድ ቤቶች ይግባኝ ማለት እንደማይችል በህጉ ተደንግጓል፡፡

ይህም ለዜጎች የተሰጠን ህገ መንግስታዊ መብት የሚፃረር መሆኑን ሸገር ስለጉዳዩ ያነጋገራቸው የህግ ባለሞያ ተናግረዋል፡፡

የኔነህ ሲሳይ

Comments

Avatar