TRACK
ሸገር የጠየቃቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ህጋዊ እርምጃን ብቻ ሳይሆን ፖለቲካዊ ውሳኔን የሚጠይቅ በመሆኑ ግቡን አላሳካም ይላሉ
00:00
ሰኔ 3፣ 2016
በአማራ ክልል እና እንዳስፈላጊነቱ በሌሎች አካባቢዎችም ለ10 ወራት ስራ ላይ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የጊዜ ገደቡ ተጠናቋል፡፡
በአማራ ክልል ያጋጠመውን የፀጥታ ችግር እልባት ለመስጠት አልሞ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንደታሰበው ግቡን መቷል ወይ?
በጉዳዩ ላይ ሸገር የጠየቃቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉዳዩ ህጋዊ እርምጃን ብቻ ሳይሆን ፖለቲካዊ ውሳኔን የሚጠይቅ በመሆኑ ግቡን አላሳካም ይላሉ፡፡
ያሬድ እንዳሻው
Comments
00:00
k