መጋቢት 5 2017
በትርፍ ተንበሸበሽን የሚሉት የኢትዮጵያ ባንኮች ለብድር አገልግሎት የሚሰጡት የወለድ ምጣኔ ላይ ከፍተኛ የተባለ ጭማሪ አድርገዋል።
በሌላ በኩል ግን ብራቸውን እነሱ ጋር ለሚያስቀምጡ ቆጣቢዎች ያደረጉት የወለድ ማሻሻያ የለም፡፡
ይህ ደግሞ ለቆጣቢው ኪሳራን እንደሚያስከትል የዘርፉ ባለሞያዎች ይናገራሉ።
የምጣኔ ሃብት ባለሞያው አቶ ጌታቸው አስፋው የቁጠባ ወለድ ምጣኔው ‘’ከሀገሪቷ #የዋጋ_ንረት ምጣኔ በላይ ካልሆነ ገንዘባቸውን በባንክ የሚያስቀምጡ ሰዎች ገንዘብ ዋጋው እየቀነሰባቸው ይሄዳል’’ ይላሉ።
Comments