አምራች ዘርፉ እና የግብርናው ዘርፍ እንዲበርታ የፋይናንስ ተቋማት ለዘርፎቹ የተሻለ ብድር ሊያቀርቡ ይገባል ተባለ
TRACK

አምራች ዘርፉ እና የግብርናው ዘርፍ እንዲበርታ የፋይናንስ ተቋማት ለዘርፎቹ የተሻለ ብድር ሊያቀርቡ ይገባል ተባለ

Avatar

ግንቦት 5፣2016

አምራች ዘርፉ እና የግብርናው ዘርፍ እንዲበርታ የፋይናንስ ተቋማት ለዘርፎቹ የተሻለ ብድር ሊያቀርቡ ይገባል ተባለ፡፡

ትርፋማ መሆን ጀምሬያለሁ ያለው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፤ ለአምራች ዘርፉ ብቻ 30 ቢሊዮን ብር ብድር ማቅረቡ ተሰምቷል፡፡

ብሄራዊ ባንክም ቅጥ ያጣው የብድር አሰጣጥ መልክ እንዲይዝ ለማደረግ እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ብድር #ልማት_ባንክ #የግብርናው_ዘርፍ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar