በኢትዮጵያ በተለይ በከተማና ኑሮ ጋር በተገናኘት የመኖሪያ ቤት እጥረት አሁንም አለ።
TRACK

በኢትዮጵያ በተለይ በከተማና ኑሮ ጋር በተገናኘት የመኖሪያ ቤት እጥረት አሁንም አለ።

00:00

መጋቢት 19/2018

በኢትዮጵያ በተለይ በከተማና ኑሮ ጋር በተገናኘት የመኖሪያ ቤት እጥረት አሁንም አለ።

የመኖሪያ ቤት ከነዋሪው ጋር ፈጽሞ የማይመጣን በመሆኑ መንግስት የተለያየ ፕሮጀክቶችን እየቀረጸ ፤ ለማቅረብ ቢሞክርም አሁንም ከፈላጊው አንጻር ሲታይ አልተነቃነቀም።

ጎን ለጎንም የግል የቤት አልሚዎች ለቤት ፈላጊው የተቻለውን ያህል እየገነቡ እንደሆነ ይሰማል።

የሆነው ሆኖ ከግንባታ ጋር በተገናኘ ሌላኛው ፈተና የዋጋ ንረት እና ተለዋዋጭ የቢዝነስ ጠባይ ገንቢዎችን ምን ያህል እየፈተነ ነው።

በዚህ ጉዳይ በሪል ስቴት ገበያና ቢዝነስ ከ20 ዓመት በላይ የቆየውን ጊፍት ሪል ስቴት ማርኬቲንግ ዳይሬክተሩን አቶ ብርቁ ይርጋ ጠይቀናል ።

እሳቸው ይህ ተለዋዋጭ ገበያ ፈተና እንደሆነ ተናግረው ተናግረዋል ።

Comments

00:00