ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ማምረት ከጀመረ ወዲህ ምን መሳይ ለውጥ አምጥቶ ይሆን?
TRACK

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ማምረት ከጀመረ ወዲህ ምን መሳይ ለውጥ አምጥቶ ይሆን?

Avatar

ጥር 2፣2017

በሲሚንቶ ገበያ ላይ በነበረው ችግር እና በምርት እጥረት ምክንያት የሲሚንቶ ዋጋ ንሮ የመንግስት ፕሮጄክቶችን ግንባታ ጭምር እስከ ማስተጓጎል ደርሶ እንደነበር ይታወሳል፡፡

በዓመት እስከ 5 ሚሊዮን ቶን ሲሚንቶ በማምረት ለገበያው ያለውን እጥረት ያስተካክላል የተባለለት ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ማምረት ከጀመረ 2 ወር ሆኖታል፡፡

የፋብሪካው ምርት መጀመር ምን መሳይ ለውጥ አምጥቶ ይሆን?

?ትዕግስት ዘሪሁን

Comments

Avatar