በልማት የሚነሱ ሰዎች የሚተዋቸው ውሾች፤ በአዲስ አበባ ባለቤት አልባ ውሾች እንዲጨምሩ አድርጓል ተብሏል
TRACK

በልማት የሚነሱ ሰዎች የሚተዋቸው ውሾች፤ በአዲስ አበባ ባለቤት አልባ ውሾች እንዲጨምሩ አድርጓል ተብሏል

Avatar

ጥቅምት 15፣2017

በልማት የሚነሱ ሰዎች የሚተዋቸው ውሾች፤ በአዲስ አበባ ባለቤት አልባ ውሾች እንዲጨምሩ አድርጓል ተብሏል፡፡

በአዲስ አበባ በኮሪደር እና በሌሎችም ልማቶች ሳቢያ ከአካባቢያቸው የሚነሱ ሰዎች የተዋቸው ውሾች፤ ከባለቤት አልባዎቹ የጎዳና ውሾች ጋር እየተቀላቀሉ የባለቤት አልባ ውሾች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተነግሯል፡፡

በከተማዋ እየበዙ መጥተዋል የተባሉት እነዚህ ባለቤት አልባ ውሾች፤ የእብድ ውሻ በሽታ ወደ ሰዎች እንዳያሰራጩ ስጋት ፈጥረዋል ተብሏል፡፡

Comments

Avatar