የጃፓኑ ዶዳይ ኩባንያ በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ሞተር ሳይክሎችና ባትሪ መለዋወጫ ጣቢያዎች ሊገነባ፡፡
TRACK

የጃፓኑ ዶዳይ ኩባንያ በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ሞተር ሳይክሎችና ባትሪ መለዋወጫ ጣቢያዎች ሊገነባ፡፡

Avatar

ጥቅምት 13፣2017

የጃፓኑ ዶዳይ ኩባንያ በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ሞተር ሳይክሎችና ባትሪ መለዋወጫ ጣቢያዎች ሊገነባ፡፡

ኩባንያው በመጪው አንድ አመት ጊዜ ውስጥ 5 ሺህ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ሞተር ሳይክሎችና 100 የባትሪ መለዋወጫ ጣቢያዎች እንደሚገነባ ተናግሯል፡፡

ደዳይ ማኑፋክቸሪንግ የሚገነባቸው የባትሪ መለዋወጫ ጣቢያዎች የሞተር ባለቤቶች ቻርድ ተደርጎ የተጠቀሙት ባትሪን ለኩባንያው ሰጥተው ቻርጅ የተደረገ ባትሪ የሚወስዱባቸው ጣቢያዎች መሆናቸውን ሰምተናል፡፡

Comments

Avatar