የካቲት 12 2017
በኢትዮጵያ ያሉ የንግድ ተቋማት የንግድ ምልክታቸውን ማስመዝገብ ላይ ትልቅ ክፍተት አለባቸው ተባለ፡፡
በተጨማሪም ከሀገር ውጭም ሆኑ ሀገር ውስጥ ያሉ ትልልቅ ተቋማትን ስም ወስዶ መጠቀምም የተለመደ መሆኑ ተነግሯል፡፡
አንድ ተቋማት የንግድ ምልክቱን በኢትዮጵያ አዕምሮአዊ ንብረት ባለስልጣን ባለማስመዝገቡም የሚደርስበት ኪሳራ ቀላል አለመሆኑን ሰምተናል፡፡

Comments