ባለሀብቶች በስራ ላይ በሚጋጥማቸው እንቅፋትና በሌላውም በአቅም ጠንክረው የሚጠበቅባቸውን ያህል እያበረከቱ አለመሆኑን ጥናት አሳየ
TRACK

ባለሀብቶች በስራ ላይ በሚጋጥማቸው እንቅፋትና በሌላውም በአቅም ጠንክረው የሚጠበቅባቸውን ያህል እያበረከቱ አለመሆኑን ጥናት አሳየ

00:00

ግንቦት 13፣2016

የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በስራ ላይ በሚጋጥማቸው እንቅፋትና በሌላውም በአቅም ጠንክረው ለሃገር ማህበራዊ እና ኢኮኖሚ እድገት የሚጠበቅባቸውን ያህል እያበረከቱ አለመሆኑን ጥናት አሳየ፡፡

የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትም በቂ ክፍያ ያለው የተረጋጋ የስራ እድል አልፈጠረም ያለው ጥናቱ መንግስት የማስተካከያ እርምጃዎችን እንዲወስድ ጠይቋል፡፡

ትዕግስት ዘሪሁን

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የውጭ_ቀጥታ_ኢንቨስትመንት #ባለሀብቶች #የስራ_እድል

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00