ጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል  እየገነባ ያለው የህሙማን ማዕከሉ ከዓመት በኋላ ተጠናቆ ወደ ስራ ተናግሯል
TRACK

ጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል እየገነባ ያለው የህሙማን ማዕከሉ ከዓመት በኋላ ተጠናቆ ወደ ስራ ተናግሯል

00:00

ነሐሴ 24 2017

ጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 2,500 ህሙማንን የሚይዝ ማዕከል እየገነባሁ ነው አለ፡፡

የመጀመሪያው ምዕራፍ ግንባታ ሲጠናቀቅ ምንም ዓይነት ረዳት እና ዘመድ የሌላቸውን 2,500 የአእምሮ ህሙማን ከጎዳና ላይ እንደሚያነሳ ተነግሮለታል፡፡

ማህበሩ እየገነባ ያለው የህሙማን ማዕከሉ ከዓመት በኋላ ተጠናቆ ወደ ስራ እንደሚገባ የሰማን ሲሆን ለግንባታው መጠናቀቀም ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች የአቅማቸውን ያህል እርዳታ እንዲያደርጉ ማዕከሉ ጥሪውን አቅርቧል፡፡

Comments

00:00

litha melamane

awesome. keep it up. have a great weeeken. god bless us. amen/allah. greetings from south africa

There is no more content to load